Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The East Wollega Zone Finance Office and Health Office Invite Bids from National Contractors of Category GC-4/BC-3 and Above for the Construction of the Goda Hara Comprehensive Health Post.

Addis Zemen(Feb 10, 2026) Invitation for Bids Project Name: Construction of Comprehensive Health Post Contract Title: Goda Hara Comprehensive Health

በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን ለማስራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያግዥ ፈፃሚ ጽ/ቤት የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገዥው መለያ ቁጥር-ግልጽ ጨረታ ዋን ዋሽ

የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 002/2018 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር ለተለያዩ የንግድ ስራዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ያስገነባቸውን ሁለገብ የገበያ ማዕከላት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የፅዳት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያላገለገሉ እና ያገለገሉ የተለያዩ አይነት የከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች፣ የመካከለኛ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች፣ ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ስቴሽነሪዎች፣ የተለያዩ አልባሳቶች እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ የጨረታ ሰነድ ተዘጋጅቷል

Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Fuel

Government(Feb 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/50756e9e-03a9-490f-b94e-bea7b92885cb/open Invitation to Bid

Ministry of Innovation and Technology: የኤሌክትሪክና የቧንቧ መስርያ እቃዎች ግዥ 2018

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96fe485e-3e3d-4bc9-a1cd-01b2c2051ab2/open Reference

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት