Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,

Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 005 ፡ 006 ፣ 007 ፣ 008/2016 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 007 ፣ 008 ፣ 009 ፣ 0010 ፣ 0011 ፣ 0012/2016 በጉምሩክ ኮሚሽን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች ፣ ጫማዎች ፣ ስፔርፓርት ፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ኮስሞቲክስ ፣ የመሬት ምንጣፎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ ምግብ ነኮች ፣ የተለያዩ የእስፖርት መስሪያዎች የፅህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቤት መስታዎቶች ፣ የፎቶ ግራፍ እና የዕይታ መሳሪያዎች ሰዓቶች ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የላብራቶሪ የፍተሻ መሳሪያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9b38b5b2-09bc-4476-a212-5965653ba97b/open Invitation to Bid

በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ዉስጥ የሚያስፈልጉ የግንባታ ማሽነሪዎችን

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ዘይቶችና ቅባቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚዉሉ የመኪና ጎማ፣ የመኪና

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት የሆነና ግምጃ ቤት የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ ጎጃም ዞን በጅጋ ከተማ አስተዳደር የጅጋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የድርጅቱ ብረት

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Construction of Nakemte Site

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “LINK” Invitation to Bid

የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚሆን በሰቆጣ ቃል ኪዳን ድርጅት የአምባ ጋሸና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የታድላ መንደር ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የቁርቁር 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ስራን ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ እረቂት