Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመንገድ ስራ ማሽነሪ ኪራይ፣ የሶሰት ወር ኮይ ኮይ ዶሮዎች አቅርቦት፣ ጽ/መሳሪያ፣ የውሃ ዕቃ እንዲሁም ሲሚንቶ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዋድላ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Electric Power (EEP) Invites Sealed Bids for the Design, Manufacture, Testing, Packing, Delivery, Site Testing, and Commissioning of Power Transformers.
Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) Invitaion for Bid Project: Supply of Power Transformer Ref. No.: EEP/FPI/ICB/02/2026 The Ethiopian Electric Power (EEP)
Ayuda En Acción Ethiopia Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for the Annual External Audit of its Financial Statements for a Three-year Period (2025-2027).
Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) INVITATION TO BID For External Audit Services Ref #: AeA/Eth/ITB/003/2026 Ayuda en Acción is an international
Oromia Regional State Transport Agency (OTA) Invites Sealed Bids for the Procurement of CCTV Cameras and Related Equipment for Selected Bus Terminals.
Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) Invitation to BidOromia Regional State Transport Agency (OTA)Procurement Reference Number: OTA/NCB/G/02/2026 Oromia Transport Agency (OTA) now
Gullele Sub City Design and Construction Work Administrative and Finance Pool Office Invites Sealed Bids for the Procurement of Safety Materials Under the Urban Productive Safety Net and Jobs Project (UPSNJP), Grant No. IDA-D7320.
Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) Invitation to Bid (ITB)City Government of Addis AbabaGULLELE Sub City Design and Construction Work Administrative and
በ205.38 ካ/ሜትር ቦታ ላይ የተሰራ ኤልሼፕ ጅምር ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ሽያጭ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ /ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
The Ethiopian Roads Administration Invites Bids for the Construction of Addis Ababa Radial Roads (Congestion Alleviation Measures) and the Sululta Fitesha Interchange Design and Build Road Project.
Ethiopian Herald(Feb 12, 2026) NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated budget
የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩኘ ሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጂ ነሪንግ ኢንዱስትሪ ተሽከርካሪ SINO TRUCK HOWO6X4 SHOWER TRUCK LHD እና Soldering Lead SPb60 Sn 40 EN 29453(Raw Material) እና Play Wood 122cmx244cmx0.8mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የሆሚቾ አሙኔሽን ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ አይነት የታካሚ ቀለብ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች እና የተለያዩ አይነት የቤት ጥገና እና የግንባታ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 12, 2026) ግልፅ የጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር A-05/2018 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የስሜን ምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት