Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE, INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL & DIFFERENT VALVES በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ያዕሽግጨ/7/2016 STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL AS DIFFERENT VALVES
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ-320lc 7/Hyundai 320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ– 320lc-7/Hyundai320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ መሰረት
የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix Suspended Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/69/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and Fix
የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት እና የዶሮ መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች እና ለጥጆች) እና የኦዲት አገልግሎት የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን የአቅርቦትና የአገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት(Fortified Wheat Flour)፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 001/2017) በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ፣ 1.