Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር (01/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 6 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የተወረሱ የእርሻ ትራክተር እና ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ጨረታ ቁጥር አስዓኮሴማ አ.ማ 04/2017 አዲስ – አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የምክር አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። የኩባንያው አዋጭነት ጥናት
አዲስ አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል አ.ማ. የምክር አገልግሎት የሚሰጡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
imagine 1 day BID# 11D/OBP#010/2024) RE-Invitation to Bid Imagine 1day is a non-religion, non-profit international NGO founded in Vancouver, Canada in 2007, and has been operating in Ethiopia since November
Imagine 1day Tigray Coordination Office Currently Has the Plan to Maintain and Repair 1230 Damaged Combined Desk in Different 33 Schools in the Tigray Region
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የቤት ክዳን ቆርቆሮ ፣ ሚስማር ፣ 5*በ6 መጠለያ ሸራ ፣ ብርድ-ልብስ እና ጅባ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ ኢ/ህ/ክ/መንግስት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለአደጋ ጊዜ መጠባበቂያ የሚሆን
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ክረሽድ አግርጌት (ዜሮ ጠጠር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር፡-GN-003/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት
ጎንደር ዩኒቨርስቲ ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዓድ ነገር ያለተቀላቀለበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ነጣ ያለ ሰርገኛ ጤፍ አሸዋ ፤ አፈር እና ሌላ በዕድ ነገር ያለተቀላቀለበት Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category:
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል የተለያዩ አይነት ብረቶችን (Reinforcement Bar) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ግዢ ቁጥር GN-002/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ሰአዳ ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ ኡስማን ከድር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ፀጋዬ ደበሌ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እየሩስ ታደስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማዎችና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር 001/2017 በኦሮሚያ ክላዊ መንግስት መስተዳደር የምስ/ሐረርጌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣
የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፍ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ህዝብ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ ህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን