Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር

አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን

Ministry of Water and Energy Invites Eligible Bidders for the Procurement of an Independent Verification Agent (IVA) to Conduct an Independent Verification of the Results of Strengthening Safeguards Systems Under Development Objective 7.5 (DLR 7.5) for the Additional Financing for the Ethiopia Electrification Program (AF- ELEAP P178895)

The Ministry of Education Would Like to Request an Expression of Interest for the Selection and Employment of a Procurement Consultant for the SNNP Education Bureau

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Federal Democratic Republic of Ethiopia PROJECT: General Education

The Ministry of Education Would Like to Request an Expression of Interest for the Selection and Employment of a PROCUREMENT CONSULTANT for the General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E) Amhara Regional Education Bureaus

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program(GEQIP-E) PROJECT ID: P163050

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአብቹና ኘኣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ህትመቶች፣የጽዳት እቃዎች፣የመኪናና ሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ጀነሬተር፣ቋሚ የቢሮ ውስጥ ፈርኒቸሮች፣ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ኮምፒውተሮችና የመሳሰሉትን ) ጨምሮ፣የመኪና ጎማ፣የግንባታ እና የውሃ እቃዎች፣(ክሎሪን) የተለያዩ አትክልትና የደን ዘሮች፣የሰራተኞች የደንብ ልብስና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና ሞተር ሣይክል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የወረጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት የወረዳው የመንግስት መ/ቤቶች የሚያገለግሉትን የጽህፈት መሳሪያዎችን፣የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ እቃዎችን፣የደንብ ልብስ አልባሳትን፣የመኪና ጎማዎችን፣የተለያዩ ኮምፒውተሮችን፣ላፕቶፖችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና ጥቃቅን የቢሮ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የረጲ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በ1ኛ ዙር

Ministry of Education Intends to Apply Part of the Proceeds for Selecting Individual Consultants for the Sidama Regional Education Bureau

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL CONSULTANT SELECTION) COUNTRY: Ethiopia PROJECT: General Education Quality Improvement Program (GEQIP-E) PROJECT