Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0180-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 0001 በድጋሚ የወጣ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ Description: ሎት
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የወተት መናጫ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በጀማዞን የማና ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የጽሕፈት፤ የጽዳት መሳሪያዎች፣
የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክሎች ጎማዎች፣ ለኤሌክትሪክ እና ለውሃ ዝርጋታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የሆቴል አገልግሎት እና የቢሮ መጋረጃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ስተጫራቾች የመጡ መስፈርቶችና ተጫራቾች ሲጠብቁት የሚገቡ ነጥቦች የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ህትመት፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ ፕላንት ማሽነሪ ለመሳሪያ እድሳት ጥገና እና ቋሚ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቂርቆስ ክ/ከተማ የፈለገ ዮርዳኖስ ቅድመ አንደኛ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎች በግልጽ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣
ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ መስራት የሚችሉ ድርጅቶችና ባለሙያዎችን ለማወዳደር ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ማህደር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ል/ማህበር የሚሰጣቸውን አገልግሎት በዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ለመጠቀም ያስችል ዘንድ የዲጂታል ሲስተም መተግበሪያ ቴክኖሎጂ
የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የ 2017 ዓ.ም በጀት አመት ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2016 የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፑል
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2017 በጀት ዓመት የፅሕፈትና የቢሮ መገልገያዎች እንዲሁም የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
በአብክመ የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ገንዘብ መምሪያ ልዩ ልዩ ዓመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ በኪሎ ሜትር የሚቀየሩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች ኢንሹራንስ እና ዓመታዊ የልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎች የጌጣጌጥ /የዲኮር/ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአብክመ የኦሮሞ ብ/ዞን ገንዘብ መምሪያ በ2017ዓም በጀት ዓመት ለዞን ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡–
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን እንደኛ ዙር ግዥ በ2017 በጀት ዓመት ግልጽ ጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች እንድትጫረቱ ይጋብዛል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት 001/2017 የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ጽ/ቤት የግዥ ቡድን