Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሄጦሳ ወረዳ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የሄጦሳ ወረዳ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወራዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት
ሲዳማ ክልል ም/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
2ተኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ሲዳማ ክልል ም/ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎችን ለማስጠገን ሕጋዊ ጋራጆችን
የአክስዮኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ ንጉሴ እና በፍ/ባለዕዳ አምሳለ ጌትነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and Aluminum Works
Invitation to National Competitive Bid for procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone, Redash, Paints, Electric Materials, Water Materials and
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders To participate in the Bid for the Supply of Heat Treatment Machine
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB)INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/Re-14/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to participate
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአሰላ፣ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በሀዋሳ፣ በባህርዳር እና በነቀምቴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ፡– ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 02 ሠነድ/2016 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ ዕቃ(ኤሌክትሮኒክስና፣ ፈርኒቸር እና ጋሪዎች)፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ መስያ ቁጥር 002/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት
The Somali Regional State Water Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Work Construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply Small Expansion Works
Invitation For Bid Contract Title: Civil work construction, Supply & Installation of Pipes and Fittings for Wardhere Town Water Supply
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በደሌ ዞን የመኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች