Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ችግኞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተለያዩ ችግኞች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0743-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ ችግኞች ግዥ Description: የተለያዩ
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ ራዲያተር እና ኤሲ ራዲያተር ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ራዲያተር (Radiator) እና ኤሲ ራዲያተር (AC Radiator) ጥገና ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0742-2016-PUR Object of
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዲላ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን የመኖሪያ ቤቶች እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ. ዲላ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printer Toner
Invitation for Bid የፕሪንተር ቀለም ቀለሞች/Printer Toner Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0073-2016-PUR Object of Procurement: የፕሪንተር ቀለም ቀለሞች/Printer Toner
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የተለያዩ ምርቶች፣ የተለያዩ የቅባት እህሎች እና ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) እንዲሁም ያገለገሉ ፒፒ ባግ (መቋጠሪያ) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ም-01 2016/17 የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የተለያዩ ምርቶች፣ የተለያዩ
Ethiopian Accreditation Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Refereshemenet
Invitation to Bid Lot 6 Refereshemenet Procurement Reference No: EAS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ እስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የተለያዩ መስተንግዶዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የፈርኒቸር ጥገና፣ የዕቃ ጭነት መኪና ኪራይ በብያጆ፣ የጉዞ መኪና በኪሎ ሜትር እና የዲኮር ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017ዓ/ም በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ፅ/ቤት በግልፅ ጨረታ ለሚሳተፉ ብቁ ድርጅቶችን በማወዳደር ለ2017 ዓ/ም
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኛ ሴቶች ብሔራዊ ማህበር እየተገለገለበት የሚገኘውን ላንድ ክሮዘር የመስክ መኪና አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መኪናውን ባለበት
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ዉጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የባልትና ዉጤቶች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: