Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች

የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ የድርጅት ቤቶችን በኪራይ የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) 14ኛ ዙር የንግድ/የድርጅት ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ /አገ/07/06/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Tourism Training Institute: Procurement of Employees Uniform

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0ed63e9-440a-4a94-80eb-607e1221d66f/open Reference

በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን አዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው

Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Ejensiin Bittaa Fi DKonkolaattotaa Fi Motorsaayikiloota Gosa Addaa Addaa Tajaajilaan Alaa Sadarkaa Biiroo /Godinaa/ Magaalaa Fi Aanaatti Argaman Caal-baasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Gurguruu Barbaadahabamsiisa Qabeenya Mootummaa