Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ  ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52 pieces

SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mekelle University Procurement of የተፈጨ በርበሬ ቅመም የሌለው

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c3117a7-e697-4b7d-afbd-c878f3d957c3/open Reference

Mekelle University Procurement of የተፈጨ ሽሮ ግዥ

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c4eb034f-b682-47bb-a2d5-ae148c07d215/open Reference

Oromia Agricultural Research Institute: Procurement of Ijaarsa Qorannoo Qonnaa Fi Laaboratoorii Jimmaa (G+2 Office Building)

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ad82b151-4c95-4cff-a833-60463f6d8f6f/open  Invitation to Bid

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MS/LP/02/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀው ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት ዕቃዎችን ባሉበት

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ ዞን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈሊጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የልብስ ሳሙና፣ የጥበቃ ሠራተኞች ጫማ እና የጤና ኤክስቴሽን ፎልደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ለሚ ኩ/ክ/ከ/ ጨፌ ጤ/ጣቢያ 2018 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 02/2018 በለሚ ኩራ

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ እስፔር ፓርት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ፣ የህክምና እቃዎች እና TV በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል