Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Federal Police: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Sep 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b76b0148-cd73-4749-b167-6a8b8960b675/open Invitation to

Federal First Instance Court: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Sep 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e9de6576-21ca-4d9b-94bf-a107df9d6020/open  Invitation to

Ethiopian Police University , Ethiopian Police University: Procurement of Uniforms

Government (Sep 05, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5e5d95e2-04e8-4e99-86b4-adf6a8c445ce/open Invitation to

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት ለሚፈናቀሉ ዜጎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቤት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር/BG0/01/2019 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች

በጅማ ዞን የስግሞ ወረዳ የመንገድና ሎጅስቲክስ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ሲኖትራክ፣ ሩሎ፣ ሻወር ትራክ እና ፒካፕ ሰርቪስ አገልግሎት አቅርቦት በሰዓት እና በቀን ለመከራየት ይፈልጋል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሚገኘው የአብዮት ፋና ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የአቡራሞ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjira Maallaqaa Aanaa Dambal Xaafoo Meeshaalee Uffata Seeraa, Barreessaa, Qulqullinaa, Biiroo Keessaa, Dhaabbii Fi Eleektirooniksii, Gommaa Konkolaataa Fi Motora Saayikilii Bituu Barbaadu.

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች እቃዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC /FP/NCB/05/ 2019 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ