Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Apr 20, 2026) ለመጀመሪያና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. ሰርገኛ ጤፍ ብዛት ሶሰት ሺህ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ሎት2.
መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሰርገኛ ጤፍ እና ነጭ በቆሎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን ሎት 1. የእነ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የህፃናት ማቆያ እና ሰነድ ክፍል የG+3 ግንባታ በደረጃ GC/BC 6 እና
በምሥራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን የእነማይ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግዥ ንብ/አስ/ቡድን የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ /ወዲ/200/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሽን ባንክ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 21, 2026) የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ006/2018 በጀት ዓመት የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ
የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ ስቴሽነሪና የህትመት ስራዎች፣ ካሜራና አክሰሰሪ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የሳኒቴሽን እና የግንባታ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአድዋ ድል መታሰቢያ
የይ/ዓለም ሆስፒታል ህክምና ኮሌጅ በህክምና ኮሌጁ ውስጥ አገልግሎት የሚሰጥ የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ ለሠራተኞች ለደምብ ልብስ አገልግሎት የሚሆኑ ጨርቃ ጨርቆች እና አልባሳት፣ ለውሃ ቧንቧ የሚሆን የመለዋወጫ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ለመድኃኒት ክፍል የሚሆን የመድኃኒት መደርደሪያ በአሉሚኒየም ብረት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ፕሮጀክቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር
የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ሕብረት ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር እና በአሌ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝናቸው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም አ/ምንጭ፣ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለጣቢዎች ለበጋ መስኖ፣ ለበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ DAP/NPSB /ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) የደረቅ ጭነት ማመላለሻ የጨረታ ቁጥር 007/2018 የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ሕብረት ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
The Federal Civil Service Commission (FCSC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service for Conducting Job Analysis, Establishing Job Titles, Developing Occupational Classification, Job Descriptions, Job Evaluations and Competency Frameworks, and Designing Career Paths for Civil Service Employees of Selected Federal Ministries in Ethiopia
Ethiopian Herald(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ እንዲሁም በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ የሚያገለግሉ ሥልጠና ዕቃዎች፣ ቢሮ ዕቃዎች፣ ፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎችና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በወረጃርሶ ወረዳ የጎሐጽዮን ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ