Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 187.5 ካሬ ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ እንየው ሙሉ እና በፍ/ባለ እዳ ሙላቱ መለሰ ልይህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም

ኢየሩሳሌም የሕፃናት እና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት የባሕር ዳር እና አካባቢዉ የማህበረሰብ ልማት ፕሮግራም ጽ/ቤት ያገለገሉ እና አዳዲስ የዉሃ ቧንቧዎችን፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እንዲሁም ወንበርና ጠረጴዛዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአዊ ብሔረሰብ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በከፈ/ከሳሽ ቲሊሊ ሔርሜላ ሆቴል የሚጣል አፍሪካ የእቁብ ማህበር ዳኞች እነ ደሴ በቀለ እና

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ታደለ ታረቀ መካከል ስላለው የአፈፃፀም

Ministry of Transport and Logistics: Procurement of Spare Parts

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/002c283e-daec-4ccf-b99e-7bfe885bf22b/open Lot Information

Federal Public Procurement Service፡ Procurement of Spare Parts

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/92af426d-b26d-47e5-b0b8-7951b275d0d3/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of ICT Equipment Maintenance

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6839f987-2b88-4739-83c7-8afebcca73d5/open Lot Information

Ethiopian Health Insurance Service፡ Procurement of Electronics 1

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6647514-bcd1-4f43-a0a4-07a9ce0aefba/open Lot Information