Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን

በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 28, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አጥር ግንባታ እና የቢሮ ህንጻ ጥገና ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 27, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረዉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክፍለ ከተማ የየካ መሳለሚያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት አላቂ እና ቋሚ የህክምና እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Uniforms

Government (May 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4232e85e-2269-4c80-a2ed-18e801ca550c/open Lot Information

Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service Procurement of Security Service

Government (May 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/96235d61-15e3-4753-b59c-edeed6e5160e/open   Invitation

CARE Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Insurance Cover

2merkato.com (May 26, 2026) Bid Invitation For the procurement of Insurance Cover Bid Reference No: 335/2026 1- About CARE Ethiopia

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ሙሉዓለም ተሻለ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አስሬ ቸኮል እና በአፈ/ተከሳሽ ዘመኑ አበበ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በእንጅባራ

Amanuel Mental Specialized Hospital Procurement of Office Equipment

Government (May 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cc0900ba-eef2-4e44-953f-3271368de719/open   Invitation

የምዕራብ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ፀደይ ሆቴል የሚጣል እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ 1ኛ.ወ/ሮ ሽማጫሽ አንጀት፣ 2ኛ.

የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሰው ቢያድጎ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አወቀ አየነ ደመቀ መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ሙላት ንጉሴ የሚጣል እቁብ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ. እንግዳ ዘለቀ፣ 2ኛ.