Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ገረሱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ገረሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/105371 በ30/8/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/109366 በ4/11/2015 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር ፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ

የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 16/2017  አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ለመ/ቤቱ ዳኞችና በጉባኤ ለሚተዳደሩ ሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ግዥዎችን

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Hawassa

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Hawassa Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብሶች፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የመኪና ጎማዎች፣ ቋሚ የቢሮ ፈርኒቸሮችን እና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ግዢ ከሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለዞኑ መንግስታዊ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብሶች 1

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጀራ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የአዳራሽ ወንበር ሸራተን ባለ አልሙኒየም በውጭው፣ ተሽከርካሪ ወንበር፣ ጠረጴዛ እና LCD በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጀራ አጠቃላይ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የአዳራሽ ወንበር ሸራተን

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Dire Dawa

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Dire Dawa Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0015-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአራዳ ክፍለ ከተማ የመስከረም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፕሪንተር ቀለሞች፣ የፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተር፣ የመምህራን የጋውን ጨርቅ፣ የልብስ ስፌት፣ የዕጅ ዋጋ፣ የስፖርት መምህራን የአገር ውስጥ ሸራ ጫማና ቱታልዩ ልዩ መሣሪያዎች – የጥገና ዕቃዎች እና የኮምፒውተር የማባዣ ማሽን እና የፕሪንተር ጥገና የሚያስፈልገውን ዕቃ ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰጠገንና ለመግዛት እንዲሁም ለት/ቤቱ መምህራንና ድ/ሰጪ ሰራተኞች እና ተማሪዎች መስተንግዶ የሚያገኙበት የሻይ ክበብ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል