Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለIFRS ስልጠና እና ለተዛማጅ አገልግሎቶች የግዥ መለያ ቁጥር ግ/አ/ኤ/አ/ኤ/17/2016 ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ስር ለሚገኙ የግዥና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማኔጅመንት አባላቱ
ሀዋሳ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በድርጅቱ ስር ለሚገኙ የግዥና ፋይናንስ ባለሞያዎች እና ለማኔጅመንት አባላቱ በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት (IFRS) አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና በመስጠት በትግበራ ወቅት የድጋፍና ከትትል ለሚያደርጉና ከዚሁ ጋር ተያይዞ ወቅቱን የሚዋጅ የፋይናንስ መመሪያ ማዘጋጀት ለሚችሉ ለአማካሪ ድርጅቶች ግልጽ ጨረታ በመጋበዝ ማሠራት ይፈልጋል
Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank of Abyssinia would like to invite eligible bidders to procure
Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፤ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. G+4 እና G+2 ለሆቴል አገልግሎት የተገነባ ህንጻ፣ መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ G+2 ቪላ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 04/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like