Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል 2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት የሆስፒታሉ ሰራተኞችን በማመላለስ የሚያገለግል መኪና
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በ1ኛ ዙር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮ/ቀ/ክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ከመደበኛ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛትና የተለያዩ ሕትመቶችን ለማተም በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ከመደበኛ በጀት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች ለመግዛትና
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ የሚያስፈልጉ የOxygen ሙሌት እንዲሞላላቸው በጨረታ አወዳድሮ መሙላት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሥር የሚገኝ በንሳ ዳዬ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም. ከመደበኛ በጀት ለሆስፒታሉ የሚያስፈልጉ የ Oxygen ሙሌት
TIMRAN Would Like to Invite Eligible Audit Firms Categorized as Grade “A” Who Are on the Approved List of the Federal Auditor General & Recognized by the Federal Charities & Societies Agency to Perform Audit Activities in Ethiopia to Conduct an Audit of its Accounts for Period July 08, 2023 to July 07, 2024 and Year-end Financial Statement Audit for the Same Accounting Period
Invitation to Bid for Financial Audit TIMRAN is an indigenous not-for-profit organization registered by the Agency for Civil Societies Organizations
የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. እና የ2016 በጀት ዓመት ሂሳቡን በውጪ ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የኮንጎ ሠፈር እና አካባቢው የልማት ማሕበር መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን ከመስከረም ወር 2015 ዓ.ም. እስከ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ አረጋዊያን ቤት ለመስራት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን ማለትም ቆርቆሮና ሚስማር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት ለድሃ ድሃ
የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት እና የፅዳት እቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣የግንባታ እቃዎች፣የመኪናዎች፣የማሽነሪዎች ጎማ እና የሞተር ሳይክሎች ጎማ፣ሞተር ሳይክሎች፣የቢሮ ዕቃዎች(Furniture) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአጋሮ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ከሥራው ጋር በቀጥታ
በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ደንብ ልብስና ስፌት፣ቋሚ ዕቃዎች፣የቢሮ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣የሕትመት ስራዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የቢሮ መስተንግዶ፣የመኪና ኪራይ፣የኮምፒተር፣ የፕሪንተርና የፎቶ ኮፒ ጥገናዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አ/ከ/ክ/ከ/ወ/5/ፋ/ጽ/001/17 በአ/ከ/ክ/ከተማ የወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ