Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

INVITATION FOR OPEN BID  The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description   Bid Reference No.   Bid Closing Date & Time Bid Opening Date

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Pro.curement of “Open National Bid for Red Hat Enterprise Linux Subscription License and VMWare ESX18.X Enterprise Subscription License”

The Ethiopian Construction Works Corporation Invites Sealed Bids Under National Competitive Bidding (NCB) from Registered Suppliers for the Procurement of “supply, Install & Commission Water Tank, Pumps & Related Works”

The Ethiopian Construction Works Corporation Invites Sealed Bids Under National Competitive Bidding (NCB) from Registered Suppliers for the Procurement of the “F.D.R.E. Police University Peacekeeping Senior Management Buildings Project”

Godinaa Harargee Bahaatii Waajjira Maallaqaa Aanaa Dadar Meeshaalee Dhumoo, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbiii Fi & Meeshaalee Eleektirooniksii Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Meeshaa Godina Harargee Bahaatti Waajjirri Mallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Dadar Bara Baajataa 2017 tiif kan oolu Meeshaalee manneen

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር)፣የመኪና ጎማ፣የፅህፈት መሳሪያዎች፣የፅዳትና ቋሚ አላቂ ዕቃዎችን አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር)፤ የመኪና

የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማኑኤል የአእምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የጋራዥ አገልግሎት ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር AMSH/ 001/2017 በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅ/ፍ የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የተለያዩ ፈርኒቸሮችን ለማምረት እና ለተለያዩ የወርክ ሾፕ ስራዎች የሚያገለግሉ ጥሬ እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ የቢሮ አላቂ እቃዎች፣ቋሚ እቃዎች የመኪና ጎማዎች፣የግንባታ ዕቃዎች እና ደንብ ልብሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሴክተር መስሪያ ቤቱ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በም/ ወለጋ ዞን የሆማ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ/ም ለሆማ ወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች የተለያየ