Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/007/2018 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ ኢማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት

Dilla University: በድጋሚ የወጣ የባልትና ውጤት ሽሮ ግዥ**

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/04734072-7562-4a58-8507-d78af3f1861c/open Reference

St. Peter Specialized Hospital: Procurement OPD Diagnostic Materials

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a15405d2-c6eb-486c-bf4d-e00159310aab/open Reference

Ethiopian Customs Commission: የህትመት ዕቃዎች ግዥ (ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aad11a90-a472-4a6f-a9d9-f470830a883b/open Reference

Wollega University: 2018 Budget Year, Supply, Installation, Configuration, Training and Commissioning of Infrastructure at Wollega University Referral Hospital on Turnkey Basis

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fed2f310-c24d-4445-ba59-6c3700f87ee0/open Reference

የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያላገለገሉ እና ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች ከሎት አንድ እስከ ሎት አስራ አራት በመከፋፈል ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታሠቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2018 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያላገለገሉ እና ያገለገሉ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር  MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት

43.63 ካ/ሜ ስፋቱ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026)  የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ በላይ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ገሊላ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም