Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ፓልም የምግብ ዘይት፣ ስኳር፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች፣ የአኩሪ አተር፣ የተዳመጠ ጥጥ፣ የተለያዩ የዘሃ ክሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆን ምርት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 005/2018

Ministry of Trade and Regional Integration፡ Procurement of Laptop and Photocopy

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1ffd0703-7225-445c-80bf-e1d36d8942b6/open Reference

ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት የሚውል ውድፍሪ ወረቀት(Wood Free Paper) ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቅያ የጨረታ ቁጥር: ሜልባ/ብ/ግ/ጫ/005/2018 ሜልባ ፕሪንቲንግ፣ፐብሊሺንግና ፓኬጂንግ አ.ማ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለህትመት አገልግሎት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ

ጃይንት ኢግል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ኢግል ፕላዛ የተባለውን 3B+G+17 የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አወዳድሮ ማጸዳት ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የህንፃ ፅዳት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ (Tender) ጃይንት ኢግል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ኢግል ፕላዛ የተባለውን 3B+G+17

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 100,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ጤና ቢሮ ለ2018 በጀት አመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ የግዥ

Population Services International (PSI) Ethiopia Invites Sealed Bids for the Supply of Electric and Hybrid Vehicles.

Reporter(Feb 11, 2026) Invitation to Open Tender Electric Vehicles Procurement RFP # PSI/002/2026 Population Services International (PSI), the world’s leading

The God for People Relief and Development Organization (GPRDO), with Support from the Embassy of Japan, is Seeking Qualified Contractors for the Construction of a 2-kilometer Gravel Access Road and a River-crossing Bridge in Lemu Bilbilo District, East Arsi Zone, Oromia Region.