Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሞባይሎች፣የሞባይል ክፍሎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKE PURCHASE Tender Reference # SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52 pieces
SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) Invites Potential Suppliers to Purchase 52 Pieces of Motorbikes
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ፑል የአስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ሎቶች
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣ የቤት ማስዋቢያ ፣ ጫማዎች ፣ ምግብ ነክ ፣ እስፔር ፓርት ፣ የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ እና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኮንስትራክሽን ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የቤት እቃ ፣
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ይስሀቅ አበጋዝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌራወርቅ አክሊሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አ/ሴ/ህ/ማ/ጉ/ቢሮ (01/001-10/2017) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናት እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዥው መለያ ቁጥር፡ አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች ከዚህ በታች በተገለፀው
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሎት 1
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ፅ/ቤት የወረዳ 8 ሚሊኒየም ጤና ጣቢያ ሲጠቀምባቸው የነበረውን
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ (Model BT-50, Chassis No-MM7UNYOW4E0933734)4-17448)* Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0712-2016-PUR Object of Procurement:
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ሳኒቴሽን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ ከ/ መ/ ጤና ቢሮ በ2016 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሳኒቴሽን ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት