Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ወጋገን ባንክ አ.ማለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፡ ወጋገን 010/2016 ወጋገን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ኢትዮ ቴሌኮም የአጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ፦ ሚካኤል ገነነ እና በፍርድ ባለዕዳ ፦ ብርሃኑ ጉተማ እና በጣልቃ ገብ

Ministry of Agriculture: Procurement of Sanitary Materials

Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/275dd247-fcff-44ff-98fc-655afbdf109e/open Reference

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Ethiopian Electric Utility ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/006/2018 የሰሜን

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ

Kombolcha Textile Share Company Invites Bids for the Supply of 100,000 Kg of Virgin Polyester Fiber.

Addis Zemen(Feb 10, 2026) BID Invitation BID Ref. No.SPD-18/2018-05 Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested bidders to

Medecins Sans Frontieres Holland / Ethiopia Mission (MSF-Holland) Invites Sealed Bids from Qualified Insurance Companies for Vehicle, Warehouse, and Staff Insurance Coverage.

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal Locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/022/2018 ተቋማችን የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት