Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም

የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሒሳብ ምርመራአገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏(AUDIT SERVICES-FIRMS SELECTION) የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ

የኦሮሚያ ኢንዱስትሪያል ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ያሉትን የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመታት ሂሳብ ማለትም የ2016፤ የ2017፤ እና የ2018 የሂሳብ ምርመራ ውል ተዋውሎ በውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል

የኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት አመት በኦሮሚያ ክልል በበረከ ወረዳ በሰንዳፋ ከተማ አቅራቢያ ሊገነባ የታቀደውን የኮንስትራክሽን ማኔጅመንትና ምህንድስና የልህቀት ማእከልን የመጀመሪያ ምእራፍ ግንባታ ግዥ በኤሌክትሮኒክ የመንግስት ግዥ ሥርዓት በመጠቀም በአለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ የግዥ ዘዴ አውዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ዉጤቶች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ASU/NCB/G/001/2017 BID የባልትና ዉጤቶች አቅርቦት ማዕቀፍ ስምምነት ግዥ Procurement Reference No: ASU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፍ የተሰማሩ አካላት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የፍሳሽ ማስወገድ አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፍ የተሰማሩ

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-13 Tyre የመኪና ጎማና ባትሪ Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ ልብስ፤ የጽህፈት መሣሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈሪኒቸር)፤ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የመሳሰሉት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም መመሪያ የለገ ጣፎ ለገ ዳዲ ክ/ከ/ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት አመት የተለየዩ የደንብ

በአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት/በ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውሀ ስርዓት መከላከያ ስራን /Waterproofing እና Geotextile/ አቅርቦትና እንዲሁም የገጠማ ስራዎችን ግዥ ህጋዊና ብቃት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ በነጠላ ዋጋ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ምስራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤት/በ/ግ/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የውሀ ስርዓት መከላከያ ስራን /Waterproofing እና Geotextile/

አንቆርጫ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ክፍያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 1 ት/ጽ/ቤት አንቆርጫ/የመጀ/ደረጃና አ/ህፃናት ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምግብ ዝግጅት መስተንግዶና ፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-2 የተማሪዎች ምግብ ዝግጅት መስተንግዶና ፅዳት አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market

Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of the Contractors Category for Construction Works

INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-RE-10/2024/25 1. Awash Bank S.C. invites sealed bids from eligible

Oromia Steel Pipe Mill Plc Would Like to Purchase Fittings for Water Supply from Local Suppliers Fittings & Steel Pipe Slotting Machine

Invitation to Bid Bid No NCB 05/2024 1. Oromia Steel Pipe Mill Plc would like to purchase Fittings for Water