Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እስከዳር ተስፋዬ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ግዛቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116835 በ26/7/2014 ዓ.ም፤ መ/ቁ 129145 በ26/9/2014 ዓ.ም እና

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ነው፡፡

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት እና መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ለምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት ወጪ የሚውል ከአለም ባንክ በተገኘ በጀት ድጋፍ ኖራ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 108/17 የሀገሪቱ የክልሉ ስም፡– ኢትዮጵያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት/ የፕሮጀክቱ ስም፡– የምግብ ስርዓት ማጠናከሪያ ፕሮጀክት የፕሮጀክቱ

የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎችን፣ ልዩ ልዩ መሳርያዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የመኪና ጥገና ሰርቪስ የመለዋወጫ ዕቃን ጨምሮ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የዕቃ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድላችን አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ/ም ለት/ቤቱ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop Hand Tools) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር ውስጥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/21/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/19/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ኤር ኮምፕረሰር (Air Compressor) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Bahaa Xaawlaa Inisheetiivii Misooma Dammaa Waajjira Qonnaa Godina Harargee Bahaatiif Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Geejjibsiisuu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Harargee Bahaa Xaawlaa Inisheetiivii misooma dammaa Waajjira Qonnaa Godina Harargee Bahaatiif caalbaasii

JSI Research & Training Institute, Inc. Invites Qualified Local Organizations with Expertise in the Relevant Areas to Submit Their Expressions of Interest (EOI) for Participation in Activities Within the Woredas of the Amhara Region

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር

በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት  አላቂ የጽ/መሣሪያዎች የአይ.ሲ.ቲ.፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይ..ኤም.ድ፣ የቢ.ኢ.አይ፣ የጋርመንት፣ የሆቴል፣ የአግሮ ፕሮሴሲንግ እና የተለያዩ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሲ/ብ/ክ/መንግሥት ሥራና ክህሎት ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ የይርጋዓለም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት  አላቂ የጽ/መሣሪያዎች፣ የአይ.ሲ.ቲ.፣ የኮንስትራክሽን፣ የአይ..ኤም.ድ፣

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ እና የእስቴሽነሪ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የአረቅጥ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ኤሌክትሮኒክስ እና