Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላለዉ ዉሃ ጽ/ቤት ዉሃ ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላለዉ ዉሃ ጽ/ቤት ዉሃ ግንባታ
የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ሎት1∙ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣
Oromia Agricultural Research Institute፡ Procurement of Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aa13d9e0-49c9-4a87-8960-64aedf0ab68d/open Invitation to Bid
የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ አቶ
Addis Ababa Water and Sewerage Authority: Procurement of Supply of Diesel Generator for AAWSA Branch Offices
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f06c6a9d-fc3c-456a-97dd-62ecad3ab0e8/open Invitation to Bid
በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ፓምፕ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎጃም ዞን ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ፣
በደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት ለንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን ለተጫራቾች በጨረታ ውድድር ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የመካነ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት የከተማ መሬት