Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ አቅርቦት እና የልብስ እጥበት አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 የበጀት አመቱን ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ሎት 1.

ስፋቱ 1350 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ

የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 የመሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ዋና

የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ

በማከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ከ01/11/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዓ/ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Uniform Item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1860f6cd-202e-4e46-b23a-54228a2acfb7/open  Reference

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት