Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና የተለያዩ ስፔርፓርቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ በነጆ ወረዳ የሚገኘው የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
የነጆ አጠቃላይ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መሣሪያዎች እና መድኃኒት በ2017 በጀት ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን የተባለ ሃገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተሽከርካሪው
ኢትዮ ኦርጋኒክ ሲድ አክሽን አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like