Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ ሎላ ጤና ጣቢያ ግንባታ በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በስልጤ ዞን ላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ጤና ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የወንቴ
ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ህንፃዎች የ24 ሰዓት የጥበቃ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር ለጥበቃ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ ሲዳሞ ተራ ህንፃ ሥራ አክሲዮን ማህበር መርካቶ ሲዳሞ ተራ ተብሎ
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር ጽ/ቤት በኮሪደር ልማት እና ከሼድ የፈረሱ ቆርቆሮዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
VSF Germany, an International Non-Governmental Organization, Invites Interested Bidders to Supply Various Models and Make Field Vehicles for its Operational Areas in Afar, Oromia, and SNNPR Regions
INVITATION TO TENDER FOR SUPPLY OF RENTAL VEHICLES AND ISUZU TRUCKS Tender Reference No: VSF-G/ETH/2024/12/Ethiopia VSF Germany, an International Non-Governmental
በአርሲ ዞን ሙኔስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-02/2017 በአርሲ ዞን ሙኔስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣
Engineering Corporation of Oromia Invites Interested Eligible Bidders Are Invited to Participate in this Bid to Supply a Truck-Mounted Crane with Equal to or Greater Than 10 Ton Lifting Capacity and Telescoping Boom
Invitation to Bid Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement of a Truck-Mounted Crane with Fruck-mounted
የስልጤ ልማት ማህበር ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የስልጤ ልማት ማህበር ለመደበኛ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኞችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፤ በመሆኑም በመስኩ የተሰማራችሁና መስፈርቱን የምታሟሉ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ለእንጨት ምርት ግብዓት፤ የማሽነሪ ኪራይ እና የከባድና እና የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 33/2016 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ለእንጨት ምርት ግብዓት፤ የማሽነሪ ኪራይ እና
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Equipment
Awash Bank Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-07-2024/25 Awash Bank invites sealed bids from eligible