Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 032/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የEnterprise resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፤ የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የEnterprise Resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ሞተር አገልግሎት ግዥ ፣ አውቶሞቲክ ትራንስሚሽን ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከአአድ/ግጨ/አሞአትጥአ/001/2017 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like To invite All Interested and Eligible Local Suppliers Bee Veil, Bee Brush, Embedder, Wax Molder 22X42 Cm
Bid announcement: Bee Vail, Bee Brush, Embedder, and Was Molder The Deutsche Gesellschaft für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH would like