Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የቁም ባህርዛፍሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- 02/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታጄማ በጭላሎ ጋለማ
ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕርዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEPOP/G NCB/07/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ ኃይል ለአሸጎዳ ንፋስ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የሚያገለግል ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/25/017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሸከርካሪዎች በሐራጅና በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ
ስኬት ባንክ አ.ማ. መኪና በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የእቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ ላፕቶፕ፣ ኮምፒውተርና ታብሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የመብራት ጀኔሬተር ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለበንሳ ዳዬ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስና የኔትወርክ ዕቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ 2017 በጀት ዓመት ግዥ ለመፈጸም
ሁካብዕ የኮምፒውተር የጽሕፈት እና የፅዳት ዕቃዎች አቅርቦት ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቸከለ ተፈራ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ቤለር 15 ሜዳ ፊት ለፊት የሚገኘውን የከረሜላ ማምረቻ ማሽን በግልፅ ጨረታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና ተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread፤ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ POCKET BALANCE እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ የጨረታ ቁጥር 13/2017 እና ሐራጅ ቁጥር 07/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት የዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ኢንቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት የፍርድ ዕዳ ማስፈጸም የተከበሩትን የድርጅቱን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እና ቋሚ የቢሮ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል ሎት
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የተለያዩ የሠራተኛ እና የሕሙማን አልባሳት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተለያዩ የሠራተኛ እና የሕሙማን አልባሳት (2017 ዓ.ም) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0038-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction
Invitation for Bid Construction Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0147-2017-PUR Object of Procurement: Construction Description: Construction Award Type: Lot based Procurement