Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ወተር ፓንፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/df815ec5-fc71-4868-a185-24227e9419c6/open Lot Information Procurement
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ተንሸራታች ባለ 6 ጥርስ የአልሙኒየም መሰላል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80ac846e-2d05-4794-8232-060746473c64/open Lot Information Procurement
The Norwegian Refugee Council (NRC) Ethiopia Invites Qualified Suppliers to Submit Bids for the Procurement of IT Equipment, Electric Materials, and a Photocopier Machine.
Reporter(Feb 11, 2026) INVITATION TO TENDER FOR – Procurement of IT Equipment, Electric materials and Photocopier machine REF NO. RFQ/AA/2026/002
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ኢትዮ ቴሌኮም የአጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት ፦ ሚካኤል ገነነ እና በፍርድ ባለዕዳ ፦ ብርሃኑ ጉተማ እና በጣልቃ ገብ
Ministry of Agriculture: Procurement of Sanitary Materials
Government(Feb 11, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/275dd247-fcff-44ff-98fc-655afbdf109e/open Reference
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ ለማሰራት የዶዘር ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MC MSF/LP/01/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለሸንኮራ እርሻ የሚያገለግለውን ማሳ ምንጣሮ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት Ethiopian Electric Utility ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/006/2018 የሰሜን
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጀኔሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ባለ110 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ