Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኃይለማርያም ዓለም እና የፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ብዙነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/142983 3/11/2016ዓ/ም

የቦታ ስፋት 250 ካ/ሜ የሆነ ቤት ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Fortune (Aug 23, 2026) Ethiopian Bankers Association (EBA) invites interested and qualified bidders/suppliers/Manufactures for Procurement of various office Furniture and related service to furnish the newly bought office located around Senga

Ethiopian Bankers Association (EBA) Invites Interested and Qualified Bidders/suppliers/Manufactures for Procurement of Various Office Furniture and Related Service

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 52 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር W/raM/GJ/4/2018 እንዲሁም በ2010 በጀት

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ሆስፒታሉ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ግለሰቦች በመወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የባቱ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት የፅዳት አገልግሎት ሥራ፣ የታማሚዎች ምግብ አቅርቦት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና አሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል እና ጥራጥሬ፣ ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶች)፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት ደጋፊ የስራ ሂደት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የካ ተራራ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር

በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡– 01/2019 በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ግ ቴ/ሙ/ት/ሥ ኮሌጅ 2019 ዓ/ም ለሰራተኞች ደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውል ሎት 1

የአሰላ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2019 የበጀት ዓመት ማዕከሉ ለሚየመርታቸው የምርምር ዕቃዎችና ቴክኖሎጂዎች ግብዓት የሚውሉ ብረታ ብረቶች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለወርክ ሾፕ ሥራ የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ ዕቃዎች፣ በአጠቀላይ ለምርምር ሥራ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ አስተዳደር የቱፋ ሙና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች (furniture’s)፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች (stationeries)፣ የኤሌክትሮኒክሰ ዕቃዎች እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 08, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን

Ethiopian Disaster Risk Management Commission: Procurement of Hotel Service at Diredawa

Government (Sep 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6fa44d3d-c83c-49f5-8744-20d83832ed4b/open Invitation to