Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጫማዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ የሞባይል ግላሶች፣ የእጅ ሰዓቶች፣ ስፔርፓርቶች፣ የእይታ ዕቃዎች መነፅሮች፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ አርተፊሻል ጌጣጌጥ እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-10: የእንስሳት መኖ ግዥ Procurement Reference No: WCU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies FOR THE Procurement of PEST CONTROL SERVICE WASTE MANAGEMENT AND DISPOSAL SERVICE

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የመኪና ጎማ እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ 1ኛ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 

Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Proposals from Bidders for the Procurement of a Consultancy Service for ISMS Implementation and Certification of ISO 27001:2022

INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number BID/AB/IT/002/2024/25 Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያስገነባ ላለው ባለ ፯ ወለል ሕንጻ ግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራ አስፈላጊ የሆኑ የአርማታ ብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ እያስገነባ ላለው ባለ ፯ ወለል ሕንጻ ግንባታ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ሥራ አስፈላጊ የሆኑ የሚከተሉትን የአርማታ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፤ ቋሚ ዕቀዎችን፤ የሆስፒታል መሳሪያዎችን፤ የጎማና ካለመነዳሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብሶችን፣ ግንባታ ዕቃዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መሳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-12 የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት፤ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ጎማ፣ የሞተር ሳይክል ጎማ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የግንባታ ዕቃዎች የቴክኒክ የሥልጠና መሣሪያዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምስራቅ ወለጋ ዞን ጅማ አርጆ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት ግዥ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የትምህርት ስታትስቲክስ መሰብሰቢያ መጠይቅ ቅጽ ሕትመት አገልግሎት