Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ለብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች ዝርዝር ሁኔታው

ልዩ ማይክሮፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ. መኖሪያ እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎች እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.ኢ በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ ግብረ ሰናይ ድርጅት

ብርሃን ለሕፃናት ያገለገሉ 6 (ስድስት) የሞተር ሳይክሎች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Jul 28, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደሚኒየም የንግድ ሱቅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 03/2018 የኢትዮጵያ ቱሪስት ንግድ ሥራ ድርጅት ንብረት የሆኑ ያገለገሉ

ሕብረት ኢንሹራንስ በደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸሙን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ የኩባንያው ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ አካል ቅሪቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸውን ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Printing and Delivery of Annual Report Magazine and Folder for Annual Report Magazine

Reporter (Aug 23, 2026) Invitation to Bid for the Printing and delivery of Annual Report Magazine Bid No. PPFMS 05/2026-2027

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የእያንዳንዳቸው የቦታ ስፋት 146.87 ካ.ሜ የሆኑ 2 የጋራ መኖሪያ ቤት /አፓርትመንት/ 1ኛ ፎቅ ላይ የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ

Management Sciences for Health (MSH) Would Like to Engage a Competent Insurance Company Which Provides Life and Medical Group Personal Accident Insurance (GPA) for its Employees, Property Insurance, and Pecuniary Insurance

China Civil Engineering Construction Corporation (CCECC) Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Provision of Geotechnical and Geophysical Investigation Services

ፀደይ ባንክ አ.ማ Computer Based Security Awareness and Training Solution ግዥ ለመፈፀም ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ብ/ግ/ጨ/0025/2018 ፀደይ ባንክ አ.ማ Computer Based Security Awareness and Training Solution ግዥ

The Organization for Women in Self-Employment (WISE) Invites Qualified Consultants to Apply for an “assessment to Identify Relevant Eco-friendly Technology and Technology Providers for Teff and Legumes Processing and Packaging Technologies and Equipment that Are Climate-resilient, Environmentally Sound, and Responsive to Gender-specific Needs on the Market for Processing Activities”

እሌሂሩ ህንፃ ስራ ተቋራጭ በሚያካሂደው የግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሚገጠም ፓሰንጀር ሊፍት ኤሌቬተር አቅርቦት፣ ተከላና ሙከራ ኮሚሽኒንግ ስራ በሙያው በቂ ልምድና ችሎታ ያላቸውን ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል