Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Select Materials for Building

Invitation for Bid ሰሌክት ማተሪያል ለግንባታ (Select Materials for Building) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0460-2016-PUR Object of Procurement: ሰሌክት

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hardcore Materials for Building

Invitation for Bid ሃርድ ኮር ማተሪያል (Hardcore Materials for Building) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0461-2016-PUR Object of Procurement: ሃርድ

ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በመጠኑ ያገለገሉ ባለመደገፊያ ለአንድ ተማሪ መቀመጫ ወንበሮች ፤ የተለያዩ ጠረጴዛዎች ፤ ዲክሰን የብረት ሼልፎች ፤ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ሼልፎች ፤ ዲስክ ቶፕ ኮምፒዩተሮችና ለዲግሪና ለማስተርስ ተማሪዎች አገልግሎት የሚሰጡ መጻህፍቶችን በጅምላ ወይም በተወሰነ ቁጥር በጨረታ አወዳድረን መሸጥ እንፈልጋለን

Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Tower Technicians Tools”

Invitation to national competitive Bid FLOATING DATE: AS OF July 29, 2024 RFQ No. 4269278 & 4269279 Ethio telecom invites

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Invitation for Bid Purchase of Construction Material (Cement OPC)…. Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0464-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of

የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም የተሽከርካሪ ቦድዎች ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የሸራ ድንኳኖች ፣ ብረታ ብረቶች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ኮምፒውተሮች እና ፕርንተሮችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም ፤ 1. የተሽከርካሪ ቦዲዎች 2.

Federal Democratic Republic of Ethiopia, National ID Program (NIDP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Large Value, High Risk and Complex IT Procurements and Large Value Consultancy Service

EXPRESSION OF INTEREST (EOI) ( CONSULTING SERVICES –INDIVIDUAL CONSULTANT) Procurement Specialist to support the Program Management Unit (PMU) at the