Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Commercial Section, Embassy of Islamic Republic of Pakistan, Addis Ababa, Ethiopia, Invites Sealed Bids for Hiring Services of an Event Management Company (registered in Ethiopia) for Organizing the 5th Pakistan-Africa Trade Development Conference (PATDC) and Single Country Exhibition (SCE) at Millennium Hall, Addis Ababa, Ethiopia from 15th- 17th January 2025

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Products

INVITATION FOR BID (IFB)OROMIA BUREAU OF AGRICULTURETENDER No. OAB/NCB/CALM/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project in an Additional Two Lots at Bishoffu City on a Turn-Key Basis

በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት የሚውሉ አይሱዙዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡–ጉብሬ ዲስትሪክት 001/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ገብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት ፕሮጀከቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors To bid for the Supply of Sanitary Spare Parts and Ceiling Board

INVITATION TO BIDBid Ref No. HB/009/2024 Hibret Bank would like to invite interested vendors to bid for the supply of

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ በንጥል ዋጋ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት በዞን አስተዳደር ስር በሚገኙ መምሪያዎችና ጽ/ቤቶች የሚሆን

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid for the Procurement of HCB, Sand, Gravel, Basaltic Stone & Redash

Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of HCB,

The Ministry of Trade and Regional Integration Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Digital Signage (Outdoor Screen and Indoor) Procurement with Built DeliNer) and Installation of a Digital Market Promotion System

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የህንፃ ጥገናና እድሳት እንዲሁም አዲስ የህንፃ ግንባታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ./ብግጨ/02/2017 ተቁ ሎት ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዓይነት እና ቦታው ደረጃ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር የጨታ መዝጊያና