Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 11, 2026) Invitation to Bid Ref No: ERCS/GDS& SVC/0005/26 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites sealed bid from eligible, qualified bidders for the following items. S.N Description

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids for the Supply of Bacteriological Test Kits and a Consultancy Service for an End Line Evaluation and KAP Survey in Amhara, Oromia, Tigray, and Benishangul Gumuz Regions of Ethiopia.

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም፡– ሎት፡–1 የጎርፍ መውረጃ ቦይ ግንባታ Worabe /SDG/CW/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ግንባታዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

የሰንዳፋ በኬ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅቱ የማይጠቀምበት የሚያገለግሉ እና የማያገለግሉ ጀኔረተሮች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 11, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡-016/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ ሰጪ

አሐዱ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት እና መጋዘን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Aluminum Work ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/ SF/13/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Aluminum work

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር /001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ወንበሮችና ጠረጴዛ፣ የመኪናና የባጃጅ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የአክሲዮን ሼሮች መሸጥ ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈፃጸም ከሳሽ አሰፋ የጭነት ድርጅት እና አፈፃጸም ተከሳሽ በረክ፣ አለልቱ ወረዳ የአርሶ አደር ዩኒዬን መካከል ያለውን አፈፃፀም አስመልክቶ ኦሮሚያ

Oromia Engineering Corporation Would Like to Notify Correction for Bid

Correction for Bid ECO-04/2017 It has been recalled that the Oromia Engineering Corporation advertised a bid in Addis Zemen Newspaper

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎችና የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የደንብ ልብስ በጣቃ፣ እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርንቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውል ምድብ 1 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ምድብ 2 ሞተር

The Oromia Water and Energy Bureau Now Intends to Apply Part of the Proceeds Toward Payments Under the Contract for Civil Works Construction with the Supply & Installation of Pipes & Fittings of the Ona Ayya Rural Water Supply Project in Gursum Woreda of East Hararghe Zone