Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለመማሪያ ክፍል መቀመጫ የሚሆኑ 750 ARM CHAIR ወንበሮችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ አግኝቶ በንፋስ ስልክ ላፍቶ
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በነፋስ መውጫ ቅርንጫፍ በመጋዘን የሚገኘውን ሰብል ክሬም ቦለቄ 4552 ኩ/ል እና ነጭ ቦለቄ 429 ኩ/ል በድምሩ 4981 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የሰብል ሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ
ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውንና በቀጣይም በየበጀት ዓመቱ ሂሣቡን የሚመረምሩለት የውጪ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሲሣይና ጓደኞቹ አክስዮን ማሕበር ከሐምሌ 01 ቀን 2017 እስከ ሰኔ
መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ እና የእንጨት ምርት ውጤቶች (Plastic Vinner, Oak Playwood) ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jul 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 23/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ
Ethiopian Environmental Protection Authority: Procurement of Safety Shoes
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1c0af675-f5b6-45a6-8d63-5b44eac9d722/open Lot Information
Ministry of Revenue: Procurement of Stationery Materials
Government (Jul 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/310c67b7-08c7-4c44-9446-f1edf77c8620/open Lot Information
The Ethiopian Red Cross Society – Essential Drug Program (ERCS-EDP) Invites Pharmaceutical Manufacturers to Submit Quotations for the Supply of Pharmaceutical Products.
Reporter (Jul 05, 2026) INVITATION TO BID EDP – ICB-001/2026 The Ethiopian Red Cross Society – Essential Drug program (ERCS-
Dan Church Aid (DCA) is Seeking a Financial Service Provider for the Pilot Implementation of Digital Platforms for Village Savings and Loan Associations (VSLAs) in the South Ethiopia Region, Specifically Within the South Omo Zone, Dassenech and Nyangatom Weredas.
2merkato.com (Jul 06, 2026) INVITATION TO BID FOR FINANCIAL SERVICE PROVIDERfor pilot implementation of digital platforms for Village Savings and
Sidama Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Promotional Materials, Specifically Executive and Standard Type Agendas.
Reporter (Jul 05, 2026) Re-Bid Invitation Notice for Suplly Of Promotinal Materials No Description of the Item Bid Ref. Number