Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ
አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ሙሉ ለሙሉ ክፍያቸው የተጠናቀቀ 04 (አራት) ኮንደሚኒየም ሱቆች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ እና በ2019 በጀት ዓመት ለክርስትና እምነት ተከታዮች የዳልጋ ከብት ሥጋ መሸጫ ሱቆችን /ኮንቴይነሮችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኮንደምንም የንግድ ሱቅ ሽያጭ እና የሥጋ መሸጫ ሱቆች ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ Doc No::
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. RO Maintenance Rehabilitation Service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተገለጸውን RO maintenance Rehabilitation service በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት አቅራቢዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጵያግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ላቭ ኢን አክሽን ኢትዮጲያ በጤና፣ በትምህርት፣ በኢኮኖሚ አቅም ግንባታ፣ በሰላም
የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ ታማሚዎች ምግብ ለማቅረብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 የበጀት ዓመት ለኩዩ አጠቃላይ ሆሰፒታል ተኝቶ ለሚታከሙ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ንብረቶችን በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ፣ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ CN/DE/02/18 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣የጽዳት ማሽነሪዎች፣የማሸጊያ ፕላስቲክ፣መጠረዣ
ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ቱብለስ ጎማ የሀገር አቋራጭ አውቶቢስ 295/8R22.5፣ የከተማ አውቶቢስ ሽቦ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026), Addis Zemen (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎች እና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-EMC/OT/NCB/01/2018 የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መስሪያ ቤት ግቢ ውስጥ እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉትን ያገለገሉ እቃዎችእና የማዕድን ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ብዛት የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ቀን ሰዓት 1 Gelophany grease