Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/032/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23 1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 12 የኮልፌ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ የመለያ ቁጥር ኮ/ጤ/ጣ 001/3686/18 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአ/ከ/ክ/ከተማ

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ

Addis Zemen (Aug 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ በፍ/ባለመብት አቶ ጥላሁን ባህሩ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ዘመድኩን አስቻለው በሚል ነሐሴ

The Delegation of the European Union to Ethiopia Invites Tenders for the Sale of a Used MOSA 15 KVA Generator and a Toyota Land Cruiser Hard Top 4×4 Vehicle.

The Reporter (Aug 15, 2026) Addis Ababa, Ref.: ETH/ECHO/2026/040/SM/th TENDER FOR SALE USED GENERATOR AND VEHICLE The Delegation of the

Kombolcha Textile Share Company Invites Eligible Bidders for the Purchase of Modified Starch.

The Reporter (Aug 15, 2026) 2nd BID Invitation Ref. No. WVD-32/2017-Oc Kombolcha Textile Share Company invites all eligible and interested

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቢሮውን ተሽከርካሪዎች ስምሪት አና ክትትል ለማድረግ ያመች ዘንድ በተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም ጅ.ፒ.ኤስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ከመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 15, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የቢሮውን ተሽከርካሪዎች ስምሪት አና ክትትል ለማድረግ

ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Reporter (Aug 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ካርተር ሴንተር ኢትዮጵያ በተለያዩ የጤና ዘርፎች ላይ የሚሰራ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች

የኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ላይ ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

The Afar Pastoralist Development Association (APDA), in Cooperation with the Ethiopian Humanitarian Fund (EHF), Invites Eligible Bidders to Supply Dignity Kits for a Project Focused on Community-driven Protection and Recovery for Vulnerable and Displaced Females in Magaale, Afar Region.