Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም፡– በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ
የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍታብሔር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ ከሳሽ ስማቸው አስፋው እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ፍታለው እንዷለም መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆነው
የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ በቦረና ዞን ታልታሌ ወረዳ በታልታሌ ሆስፒታል የሚገኝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ከአገልግሎት
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Air Conditioners Split Type 12.000 Btu with Installation Cost as Per TOR, Fiber Water Tanker of 10,000 Liters Holding Capacity, Horizontal Position, Submersible Motor Pump as Per Specifications
INVITATION TO BID Bid Reference No.: ERCS/GDS/003/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት
OXFAM in Ethiopia is Inviting a Qualified and Experienced Consultant to Apply for the Bidding Process for the Provision of the Quality Services Requested Against the TOR
CALL FOR CONSULTANCY OXFAM IN ETHIOPIA OXFAM in Ethiopia is an international NGO working on humanitarian and long-term development programs.
የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት እና ለትራንስፖርት አገልግሎት የማል አውቶቢስ እና አነስተኛ መኪና ኪራይ ህጋዊ ከሆነ አቅራቢ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ለተማሪ ምግብ አገልገሎት የሚውል የውጭ ሀገር ሩዝ ፤ ለምግብ ማብሰያ አገልግሎት
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016
THE KAIZEN COMPANY Invites Potential Qualified Organizations to Submit a Proposal for the Best Solution Design, Supply, and Installation of the Air-conditioning Solution
RFP Issuance Due Date: July 28, 2024 Questions Due Date: Aug 2, 2024 Proposal Submission Due Date: Aug 9, 2024
በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የጠዋት እና ማታ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ከ12-15 ሰዎች መጫን የሚችል ሚኒባስ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች የሰርቪስ የአገልግሎት ግዥ/ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ምስራቅ/ቅ/ፅ/ቤት 001/2017 በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች የጠዋት እና ማታ ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ከ12-15