Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ አበበች ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አኒያ ፕላስቲክ ፋ/ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 197221 በ12/9/2016 ዓ.ም እና መ/ቁ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ሎት 1 የግንባታ እቃዎች፣ ሎት 2 ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ)
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን የግንባታ እቃዎች፣ ሞንታርቦ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው እና የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ–ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፤ የህትመት፤ ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ጅቲኦ 52 የህትመት ማሽኖችን፣ የወረቀት መቁረጫ እና የሸቦ መስሪያ ማሸኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፤ የህትመት፤ ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፣ እንጦጦ-ጫንጮ፣ በረክ፣ እና ምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/BA-01/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የሆቴል አገልግሎት ግዥ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid Lot 1 Procurement of Stationery Items Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0174-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
African Wildlife Foundation (AWF) Invites Bidders from All Interested Contractors to Construct a Shed for Gich LRP-II in Debark Town, North Gondar, Ethiopia
TENDER NAME: CONSTRUCTION OF SHED FOR GICH LRP-II IN DEBARK, NORTH GONDAR-ETHIOPIA. Tender reference No.AWF/ET/-/- Date of Advertisement: November 07th
Buluko Textile S.C .Procedure and Invites Wax Sealed Bids from Interested Registered Eligible Bidders for Procurements Coat, Trouser, Cap, Shirt, Cordon, Cravat (Neck Tie)
National Competitive Bid Announcement Bid Ref. No. BTSC/Goods/04/2017 Buluko Textile S.C. calls for a National Competitive Open Bidding Procedure and
ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኑፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machine Spare Parts
Invitation to Bid Procurment of Machine Spare Parts/የማሽን መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ሎት 01/2017 ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods