Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ
የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም፡– በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልግ
የግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ቶዮታ ደብል ጋቢና፣ የጭነት ተሽከርካሪ፣ የፋብሪካ ህንጻ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪፈራል ሆስፒታል ቀሪ ኤሌክትሮመካኒካል (ups& Ip Tv) ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 21 የሪፈራል ሆስፒታል ቀሪ ኤሌክትሮመካኒካል (ups& ip tv) ስራ Procurement Reference No: DDU-NCB-W-0006-2017-BIDProcurement Category: Works Market
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ ዕቃዎች እና HORIZONTAL SURFACE PUMP WITHOUT MOTOR AND PUMP SITE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የአሶሳ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ በ2017 በጀት ዓመት የቧንቧ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የስዊች ቦርድ መለዋወጫ
አቃ/ቃ/ክ/ከ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሚሆን፤ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ አልባሳት፣ የተለያዩ ህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ጎማዎች እና ታፐሴሪ፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና የምህንድስና ዕቃዎች፣ የፎቶ ኮፒ፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር ጥገና እና ሰርቪስ፣ የተለያዩ የህክምና መድኃኒትና ሪኤጀንት፣ ለመምሪያ እና ለ11 ፖሊስ ጣቢያ የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት እንዲሁም የተጠርጣሪ (የእስረኛ) ቀለብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አቃ/ቃ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ 001/ቀን 02/01/2017 ዓ.ም አቃ/ቃ/ክ ክ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሚሆን፤ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 034/2016 ዓ.ም ድርጅታችን ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በ2017 በጀት ዓመት የስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Ethiopian Anti-Doping Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid LOT 04: PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE AT ADDIS ABABA /2017/ Procurement Reference No: EADA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEU/PMO/NCB/09/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክት ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በካራቆሬ ዕቃ ግምጃ ቤት ያሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችን
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sample Cup and AMH PLUS CS
Invitation for Bid Sample Cup and AMH PLUS CS Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0035-2017-PUR Object of Procurement: Sample Cup
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ እና የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/17 የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የመኪና ጎማ ግዥ ለመፈፀም ከዚህ