Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ብግዜ 07/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት ለዋናው ግቢ፣ ለጤናና ህክምና ካምፓስና ለቡሬ ካምፓስ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and Accessories” ለሁለተኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በሎት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የዴራ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮክኒስ ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች ፣ የቢሮ ውስጥ ልዩ ልዩ አላቂ ዕቃዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የሠራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁ-01/2017 የዴራ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች
Network of Ethiopian Women’s Association Would Like to Hire a National Consulting Company that Provides a Three-day Communication and Leadership Training for Women’s Rights Organization Executive Directors and Program Directors
NETWORK OF ETHIOPIAN WOMEN’S ASSOCIATION(NEWA) Call for Expression of interest Background: The Network of Ethiopian Women Associations (NEW) is a
Tigray Bureau of Water and Energy-Food System Resilience Program/FSRP/ Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Install, Test, and Commissioning of Electro-mechanical Equipment
Request for Bids Country: Ethiopia Name of Project: FOOD SYSTEM RESILIENCE PROGRAM/FSRP/ Contract Title: Procurement of Supply, Install, Test, and
The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC), in Partnership with the Siqqee Women’s Development Association (SWDA), is Seeking a Competent Consultant to Provide Different Consultancy Services
The Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC), in partnership with Siqqee Women’s Development Association (SWDA), is seeking
ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጀነሬተር ፣ የነዳጅ መቅጃ ማሽን(Fuel Dispenser) እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-OIT/Bid-01/2017 ኦዳ ኢንተግሬትድ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ጀነሬተር ፣ የነዳጅ መቅጃ ማሽን (Fuel Dispenser)ና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Bidders for the Supply of PE 100 HDPE Pipe Serious to Enter Into a One-year Framework Agreement
Invitation to Bidders for the supply of HDPE Pipes Bid Reference No: BID No. 187/2024 1- About CARE Ethiopia Founded
Nib Insurance Company (S.Co) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Development Implantation and Installation of Different Insurance Management Systems
INVITATION TO BID FOR THE DEVELOPMENT, IMPLEMENTATION AND INSTALLATION OF DIFFERENTINSURANCE MANAGEMENT SYSTEMS.Bid No – PPFMS 001/2024-25 Nib Insurance Company
Ethiopian Sugar Industry Group, Omo Kuraz Sugar Factory-No. 3 Hereby Invites Eligible & Interested Bidders for Supply and Delivery of Machineries Spare Parts Item
INVITATION FOR BID ICB NO. FP/OT/009/OKSF 1&3/2024/2025 1. Ethiopian Sugar Industry Group, Omo kuraz Sugar Factory-No. 3 hereby invites eligible
ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር ገላን ከተማ የሚገኙ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ በቁጥር ሁለት ጄሊ ሞዴል 2016 ቀላል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድርጅታችን ንብረት ክፍል ገላን ከተማ የሚገኙ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ በቁጥር ሁለት ጄሊ ሞዴል 2016 ቀላል ተሽከርካሪ ባሉበት