Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለአንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንደ (ሎት 1) – 5 ሰው መጫን የሚችል አውቶሞቢስ ብዛት 2 (ሁለት) እና ልዩ ልዩ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BID This advertisement is to notify an amendment of the Notice of Invitation for Bid for the following Road Construction Projects advertised in the

ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION AMENDMENT TO NOTICE OF INVITATION FOR BID

Specific Procurement Notice Request for Bids (One-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: Access to Distributed Electricity and Lighting in Ethiopia Project (P171742) Contract Title: Procurement of 33/0.4kV Construction

The Ethiopian Electric Utility Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 33/0.4kv Construction of Distribution Networks

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የቁም ከብት አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የቁም ከብት አቅርቦት Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ ባገኘው የበጀት ድጋፍ በእንስሳት ዘርፍ ለተሰማሩ ደረጃ 2 እና 3 ተጠቃሚዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የወተት ማቀነባበሪያ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የገዥው መለያ ቁጥር ET-AMH-LFSDP-GOS RFB-02/2017 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥስት የእንስሳትና አሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአለም ባንክ

በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕራብ ወለጋ ዞን የቅልጡ ካራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of የተማሪ ምግብ እንጀራ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች Procurement Reference No: AmU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር ኤነር መገር ወረዳ ሚቄ ከተማ የመማሪያ ክፍል አንድ ብሎክ ባለ አራት ክፍል ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 01 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2016/17 ዓ.ም በጀት አመት በእኖር

ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Bidders for the Installation and Supply of the Brand of ATM & Diebold

Bid Invitation Bid ref. HB/008/2024 Hibret Bank would like to invite interested Bidders for the installation and supply of the under-listed

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት አገልግሎት የሚውል ደረቅ የማገዶ እንጨት፣ የቢሮ ቋሚና አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች እና ጽዳት ዕቃዎች፣ የግንባታ ቁሳቁሶች፣ ኮሚፒውተርና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሕግ ታራሚዎች የሙያ ስልጠና ቁሳቁሶች እና ሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል