Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንከ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት ሞዴል/ ብራንድ
ስኬት ባንከ አ.ማ ያገለገሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ህፃን እዮብ እንዳልካቸው እና የፍ ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ይትባረክ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/103805 በ18/3/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/110092
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ በድጋሚ የወጣ የግዥ መለያቁጥር HU/ABEC//04/2017 የስንዴ ዱቄት አንደኛ
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት እና የስንዴ ዱቄት አንደኛ ደረጃ በፋብሪካ የተዘጋጀ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የተሽከርካሪው
ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fixed Office Equipment
Invitation to Bid Lot 3:- Procurement of Fixed Office Equipment Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0049-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
UNICEF Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Reconstruction of 22 Health Facilities in the Afar Region
LPRS-2024-9193147 UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) Wishes to invite you to submit a proposal for The reconstruction of 22 health
የኮከበ ጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኮከበጽባህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ግዥ እና ንብርት አስተዳድር ድጋፍ የስራ ሂደት ለ2017 ዓ.ም ለመማር ማስተማር አገልግሎት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለአገልግሎት የሚውል የSound System ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 04/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለአገልግሎት የሚውል የSound System ግዥ ለመከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰራዊቱ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ንጋት በንፋስ ስልክ ላፍቶ የሸ/ህ/ሥ/ዩኒየን (ህብረት) ያገለገለ አይሱዙ መኪና ሞዴል C62- 971 (2014) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገለ መኪና የጨረታ ማስታወቂያ ንጋት በንፋስ ስልክ ላፍቶ የሸ/ህ/ሥ/ዩኒየን (ህብረት) ያገለገለ አይሱዙ መኪና ሞዴል C62- 971 (2014) ባለበት ሁኔታ በጨረታ
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0005-2017-PUR Object of Procurement: የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ Description: የኤሌትሪክ
Office Of Federal Auditor General Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary
Invitation to Bid Lot 3: Procurement of Sanitary Procurement Reference No: OFAG-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮምፒውተር፣ ላፕቶፕ እና ተዛማጅ የመለዋወጫ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታጠቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/010/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የኮምፒውተር፣ላፕቶፕ እና ተዛማጅ የመለዋወጫ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ