Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን መኖሪያ ቤት እና ሱዙኪ ዲዛየር መኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደ/ማ/ዩ ብ/ግ/ጨ/04/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት የጽዳት የአውትሶርስ የአገልግሎት ግዥ በብሄራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ለቀወት ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃ እና አገልግሎት ግዥ
ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት ደንብ ልብስ (ብትን ጨርቅ) ግዢ እና ደረቅ ጭነት አገልግሎት ግዥ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ፣ ኮስሞቲክስ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታብረቶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ብረታብረቶች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር OBU OB/PDB-01-11/12/2016 የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ያገለገሉ ልዩ
ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ/ም ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/መምሪያ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለመምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ ጣቢያዎች የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት
Godina Sh/Bahaatti Waajjira Maallaqaa Aanaa Liiban Cuqqaalaa Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Akka Farniicharaa, Qalama Piriintaraa Orjiinaala,Kompuutarootaa Fi Laptop & Uffata Seeraa Seektarootaaf Dorgomsiisee Caalbasiidhaan Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaa Godina Shawaa Bahaatti Wajjiirri Mallaqa Aanaa Liiban Cuqqaalaa Seektarota Aanaa Keenyaa jalattii argamaniif bara
ሪዬስ ኢንጅነሪንግ አክሲዮን ማህበር የ12 ሜትር ሃይቤድና ሎቤድ ተሽከሪካሪዎች የጭነት አገልግሎት የፍላጎት መጠየቂያ ማስታወቂያ
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አክሲዮን ማህበርRies Engineering Share Company ጉዳዮ፡- የ12 ሜትር ሃይቤድና ሎቤድ ተሽከሪካሪዎች የጭነት አገልግሎት የፍላጎት መጠየቂያ ማስታወቂያ በኩባንያችን ሪዬስ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የሠራተኞች የክበባ ቦታ ግንባታ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ BC 6 እና ከዛ በላይ የሆኑ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/PPM/NCB/06/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የሠራተኞች የክበባ ቦታ ግንባታ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ BC
መቐለ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot -1 የተማሪዎች የምግብ ግብአት (አትክልት) Procurement Reference No: MU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር01/2017ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ትምህርት ጽ/ቤት የሚኪሊላንድ እንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎቶች የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ አ/አ/ፐ/ሰ/የሰ/ሃ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ/ቁ/01/2016 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ለቢሮ
በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና (የአይቲ እቃዎች እና ፈርኒቸር ዕቃ) አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (የመኪና ጎማ እና ባትሪ)እና አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ )፣ ደንብ ልብስ፣ ለቢሮዎች መጋረጃ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት