Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ በርሜሎች፤ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SSAD/0002/17 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ

አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታ ብረቶች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ገረሱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዘውዲቱ ገረሱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/105371 በ30/8/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/109366 በ4/11/2015 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር ፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ

የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት የቦንዳ ሳር፤ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት፣ የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ፣ የእስፖርት ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom  Ethiopia) is Looking for a Suitable Warehouse for Lease. The Required Size Shall Be 1000 Sqm Indoors and 2000 Sqm Outdoors

WAREHOUSE FOR LEASE REQUESTFOR OFFERS IN MEKELLE CITY  Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom  Ethiopia) is looking for a suitable Warehouse

Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (Safaricom Ethiopia) is Looking for a Suitable Warehouse for Lease. The required Size Shall Be 6000 Sqm Indoor and 2500-3000 Sqm Outdoor and the Location Should Be Within 20 Km of Addis Ababa City Center

ፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ ግቢ ውስጥ በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊያስገነባ ያሰባቸውን ህንፃ ዲዛይን ስራ፣ የጀነረተር ግዥ፣ የሴኩሪቲ ካሜራና የቴኒስ መብራት ፓውዛ ግዥና ተከላ፣ በሙያው የተሠማራ እና ልምድ ያላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፋና ቦሌ ሽ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር 17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ሻላ ግቢ ውስጥ በ2017 ዓ.ም በዓመት ውስጥ ሊያስገነባ ያሰባቸውን ህንፃ

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ አላቂ ዕቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ የፕላን ማሽነሪ የጥገና፤ የፕላን ማሽነሪ እቃዎች ህትመት እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 2017 የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአብነ ባስልዮስ የቅ/የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን ለፅዳትና ንፅህና መስጫ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሪ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 የሚገኘው የአግዓዝያን ቁ.2 አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እና የቢሮ መሳሪያዎች ፤ህትመት፤ የደንብ ልብስ፤ የጥገና እቃዎች፤ የህንፃ ተገጣጣሚ እድሳት፤ የህክምና እቃዎች፤ የልማት እቃዎች፤ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Maintenance

Invitation for Bid Purchase Requisition for Generator Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: EBTBS-NCB-NC-0001-2017-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition for

ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም