Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ ለዋናዉ ግቢ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-05 የበሰለ ዳቦ ለዋናዉ ግቢ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት የምግብና እህል ፣ የወጥ ማጣፈጫ ፣ የምግብና ዘይት ፣ የማገዶ እንጨት ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የሕግ ታራሚዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጭልጋ ወረዳ ማረሚያ ቤት አስ/ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት- 07 የበሰለ ዳቦ ለጤና ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የባሕር ዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን የብረት ቧንቧ እና መገጣጠሚያዎች ፣ የተለያዩ ዓይነት እና መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ HDPE PIPE እና መገጣጠሚያ ፣ ጀኔሬተሮች ፣ አገልግሎት የማይሰጡ ብስክሌቶች ፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና አሮጌ ተመላሽ መለዋወጫዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ በየሎቱ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የአሮጌ እቃዎች የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ልዩ ልዩ አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-04 የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለአጋሮ ካምፓስ Procurement Reference No: JU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement

ጅማ ዩኒቨርስቲ የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለጤና ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-03: የምግብ ጥሬ እቃዎች ፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለጤና ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement
ጅማ ዩኒቨርስቲ የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-10 የበሰለ እንጀራ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት Procurement Reference No: JU-NCB-G-0024-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification